ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የመጠጥ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከወተት ነው።

አዘገጃጀት

ለማስተካከል

አጓት የሚሰራው ከአሬራ ሲሆን አዘገጃጀቱም ወተቱን በጣም ለስለስ ባለ እሳት (ጉልበት በሌለው እሳት) ላይ ጥዶ ድስቱን ክድኖ በማቆየት አሬራው አይብ ይሰራና (የአበሻ ቺዝ) ከላይ ይጠላል (ይንሳፈፋል) ። ይህንን ካረጋገጡ በኃላ እንዲቀዘቅዝ ከእሳቱ ላይ በማውረድ ሲቀዘቅዝ በወንፊት ላያ በማጥለል ነው። በዚህ አይነት አይብ እና አጓት ይሰራሉ ማለት ነው። አጓት በብዙ ህብረተሰብ ውስጥ አይጠጣም::

ሊተረጎም የሚገባ

ለማስተካከል