የደጋ አጋዘን ወይም የተራራ ኒያላ ወይም በሳይንሳዊ ስሙ Tragelaphus buxtoni ተብሎ ሲጠራ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ የሚገኝ የኒያላ ዘመድ ነው። ይህን እንስሳ ከሌሎች አጋዘኖች ለየት የሚያደርገው በተራራ መኖሩ ነው። በአሁኑ ጊዜ በአለም ላይ 2፣500 ብቻ ደጋ አጋዘኖች ሲኖሩ የሚኖሩበትም ቦታ በባሌ ተራራዎች ነው።

ደጋ አጋዘን