አድማስ ሚውዚክ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ስቱድዮ ሲሆን የተመሰረተውም አድማስ ባንድ በተሰኘው የኢትዮጵያ የሙዚቃ ቡድን መስራች አባላት አማካኝነት ነው። አድማስ በአሁኑ ጊዜም በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል። በተለይም ደግሞ ዘመናዊ ሙዚቃ በተለያዩ የሚዲያ አውታር በመልቀቅ ይታወቃል።[1][2]