በትግራይ ክልል አድዋ ወረዳ ታሕታይ ሎጎምቲ ቀበሌ ከቀበለው በስተደቡብ በኩል ትገኛለች፤ እንዳአቡነአረጋዊ የሚባል ቤተክርስትያን ያላት ነች፤ የንግስ በአሉ ጥቅምት14 ይከበራል፡፡ በበጋ መቅት በፍራፍሬ የሚያፈሩባት አከባቢ ነች፡፡ ዘይትሁን ብርቱኳን ሎሚ ሽንኩርት ድንች ቲማቲም ቃርያ በቆሎ ሽምብራ የመሳሰሉ ከክረምቱ ተጨማሪ የበጋ ምርቶችዋ ናቸው፡፡