ኣክርማ (Eleusine) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ የሣር ወገን ነው።

አክርማ

ዳጉሳ (E. coracana) በዚሁ ወገን አለ።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ

ለማስተካከል

አስተዳደግ

ለማስተካከል

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር

ለማስተካከል

የተክሉ ጥቅም

ለማስተካከል

የአክርማ አበባና ዘር ተድቅቆ በለጥፍ ለእፉኝት ነከስ ይለጠፋል።[1]

ፍቼ ኦሮሚያ በተደረገ ባህል ጥናት ዘንድ፣ ጆሮ ደግፍ ለተባለው በሽታ ለማከም፣ የአክርማ ጭማቂ ጠብታ በጆሮ ውስጥ ይገባል።[2]


  1. ^ በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም 2007 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም
  2. ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2013 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች