የስያሜው አመጣጥ

አካንቶፎራ የሚለው ስም የመጣው አካንቶ( acantho) እና ፎራ(phora) ከተሰኙ የላቲን ቃላት ነው፡፡“አካንቶ( acantho)” ማለት እሾህ ማለት ሲሆን  “ፎራ(phora)” ማለት ደግሞ “የያዘ” ማለት ነው፡፡ ስለዚህ አካንቶፎራ ማለት እሾህ የያዘ ወይም እሾህ ያለው ማለት ነው፡፡

ስነ ቅርፅ

እስከ 25 ሴ.ሜ ቁመት ያለው የሚሰባበር እሾኃማ ብቃይ ሲሆን መደበኛ ያልሆነ ቅርንጫፍ ያለው ፣ ከቀይ ቡናማ እስከ ቡናማ ፣ አረንጓዴ ወይም ቢጫ ቀለም ያለው ነው፡፡[1]

  1. ^ http://cfb.unh.edu/phycokey/Choices/Rhodophyceae/Macroreds/ACANTHOPHORA/Acanthophora_key.htm