አናጢኢትዮጵያን ባህላዊ ቤቶችና ከእንጨት የሚሰሩ እቃወች እንዴት እንደሚሰሩ የሚያውቅና በተግባርም የሚተረጉም ምሁር ነው።