አብካዝኛ
አብካዝኛ (аҧсшәа /አጵስሿ/) ከስሜን-ምዕራብ ካውካሶስ ቋንቋዎች ቤተሠብ አንድ ነው። የሚነገርበት በተለይ በአብካዝያ (በጂዮርጂያ ውስጥ በከፊል ተቀባይነት ያለው አገር) ነው። ተናጋሪዎቹ 100,000 ያህል ናቸው።