አቡነ የማታ ጎህ
ኣባ ይምኣታ ጎሕ
ዱ ናቸውአቡነ ይምዓታ ከአለት የተፈለፈለ ቤተክርስቲያን ሲሆን እንደ ደብረ ማርያም ቆረቆር ቤተክርስቲያን ሁሉ በሐውዜን ወረዳ፣ ምጋብ አካባቢ ይገኛል። አቡነ ይምዓታ ጉህ ከከባብዊ ወለል 200 ሜትር በላይ ከተራራ ላይ የተፈለፈለ ቤተክርስቲያን ነው። ወደ ቤተክርስቲያኑ መውጫው መንገድ የእጅ እና የእግር ማስቀመጫዎችን በመወጣጣት ብቻ ነው። በውስጡ፣ ከ15ኛው ክፍለ ዘመን እሚመነጩ ጉልህ ምስሎች እንዳሉ ፊሊፕ ብሪግስ መዝግቦት ይገኛል[1]።
| ||||
---|---|---|---|---|
አቡነ የማታ ጎህ | ||||
[[ስዕል:|250px]] | ||||
አቡነ የማታ ጎህ ቤተክርስቲያን | ||||
አገር | ኢትዮጵያ | |||
ዓይነት | አለት ውቅር | |||
አካባቢ** | ||||
የቅርስነት ታሪክ | ||||
ቅርሱ የተሰራበት ዘመን | ||||
* የአለበት ቦታ ** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል |
ካርታ
ለማስተካከልማጣቀሻ
ለማስተካከል- ^ Briggs, Phililp, Ethiopia: The Bradt Travel Guide, 6th ed, Connecticut 2012 (pp 282)
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |