አበበ ቢቂላ ስታዲየም
አበበ ቢቂላ ስታዲየም በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለገብ ስታዲየም ነው። በአሁኑ ጊዜ በአብዛኛው ለእግር ኳስ ግጥሚያዎች የሚውል ሲሆን በክለብ ደረጃ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ደደቢት ክለብ ይጠቀምበት ነበር። ስታዲየሙ 25,000 ተመልካቾችን የመያዝ አቅም አለው። [1] ስያሜውም በታዋቂው የኦሎምፒክ ማራቶን ሻምፒዮን አበበ ቢቂላ ነው። [2]
- ^ https://int.soccerway.com/venues/ethiopia/abebe-bikila-stadium/lመለጠፊያ:Dead link
- ^ GACHUHI, ROY (April 28, 2018). "Ethiopia's Abebe Bikila started E. Africa's aristocracy in marathon". Daily Nation. https://www.nation.co.ke/sports/talkup/441392-4533984-tlhfbg/index.html.GACHUHI, ROY (April 28, 2018). "Ethiopia's Abebe Bikila started E. Africa's aristocracy in marathon". Daily Nation.