አሸተን ማርያምአቡነ ዮሴፍ ተራራ ተራራ ሰንሰለት ከሚገኙት አራቱ የአለት ፍልፍል ቤተክርስቲያኖች አንዱ ነው። በአሸት ተራራ ላይ የሚገኘው ይህ ቤተክርስቲያን በዓፄ ላሊበላ ዘመን ስራው ተጀምሮ በዓፄ ነዓኩቶ ለዓብ ዘመን እንደተጠናቀቀ ይጠቀሳል። [1] ከሌሎቹ የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት የ1 ሰዓት ጉዞ ርቀት ላይ ይገኛል።

ከአለት የተፈለፈለ
የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን
አሸተን ማርያም

[[ስዕል:|250px]]
አሸተን ማርያም
አገር ኢትዮጵያ
ዓይነት አለት ፍልፍል
አካባቢ** አንጎት (ሰሜን ወሎ)
የቅርስነት ታሪክ
ቅርሱ የተሰራበት ዘመን ላሊበላ - ነዓኩቶ ለዓብ 
አደጋ ዝናብ
አሸተን ማርያም is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
አሸተን ማርያም
ወደ አሸተን ማርያም መግቢያ በር
* የአለበት ቦታ
** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል


ወደ ገዳሙ ለመግባት መጀመሪያ በተራራው ገጽታ ላይ የተቦረቦረውን በር ማለፍ ያስፈልጋል። ከውስጥ ከገቡ በኋላ፣ የገዳሙ ህንጻ ከቀሪው አለት ተለይቶ ለብቻው የተሰራ ነው።


ውጭ ማያያዣ

ለማስተካከል
  1. ^ "Archive copy". Archived from the original on 2011-05-29. በ2011-05-29 የተወሰደ.