አሮጌ ግምብ
አሮጌ ግምብ ባህር ዳር ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚገኝ ቁመቱ ከ8-9 ሜትር የሚደርስ ህንጻ ነው[1]። ባህር ዳር ጊዮርጊስ ይህ ህንጻ የሚገኝበት ደብር ስም ብቻ ሳይሆን እስከ 1950ዎቹ ድረስ የባህር ዳር ከተማ ይታወቅበት የነበር ስም ነው።
አሮጌ ግምብ | |
አሮጌ ግምብ | |
አሮጌ ግምብ በዓፄ ሱሰንዮስ ዘመን በጀስዊቱ ፔሮ ፔዝ እንደተሰራ ሲገመት የፋሲል ግቢ ህንጻዎችን በሚያስታውስ መልኩ ሁለት ፎቅ ያለው ሲሆን ቢያንስ ቢያንስ 400 አመት እንደሚሞላው ይገመታል[2]።
ውጭ ማያያዣ
ለማስተካከል- http://wikimapia.org/#lat=11.5952735&lon=37.3889382&z=19&l=0&m=b የባህርዳር ጊዮርጊስ ካርታ