አሮን ሞኮኤና
ቴቦሆ አሮን ሞኮኤና (ኅዳር ፲፮ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለፖርትስማውዝ የእግር ኳስ ክለብ ይጫወታል። ሞኮኤና የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንም አባል ነው።
አሮን ሞኮኤና |
|||
---|---|---|---|
ሙሉ ስም | ቴቦሆ አሮን ሞኮኤና | ||
የትውልድ ቀን | ኅዳር ፲፮ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ቦይፓቶንግ፣ ደቡብ አፍሪካ | ||
ቁመት | 185 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | ተካላካይ | ||
የወጣት ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
ጆሞ ኮስሞስ | |||
ባየር ሌቬርኩሰን | |||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
1999-2003 እ.ኤ.አ. | አያክስ | 7 | (0) |
2001 እ.ኤ.አ. | →ጀርሚናል ቢርስሾት (ብድር) | 12 | (1) |
2002 እ.ኤ.አ. | →ጀርሚናል ቢርስሾት (ብድር) | 29 | (1) |
2003-2005 እ.ኤ.አ. | ኬ.አር.ሲ. ጌንክ | 30 | (0) |
2005-2009 እ.ኤ.አ. | ብላክበርን ሮቨርስ | 101 | (0) |
ከ2009 እ.ኤ.አ. | ፖርትስማውዝ | 60 | (2) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
ደቡብ አፍሪካ (ከ፳፫ በታች) | |||
ከ1999 እ.ኤ.አ. | ደቡብ አፍሪካ | 104 | (1) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፪ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |