አርሙኝ
«አርሙኝ» በቢትወደድ መኮንን እንዳልካቸው ተጽፎ በ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. ለህትመት የበቃ መጽሐፍ ነው። የፀሐፊውን የሕይወት ታሪክ ባጭሩ እንዲሁም በተለያየ ጊዜ ፀሐፊው የሠሩዋቸውን ልብ ወለድ ስብስቦችን፣ ስለ ማይጨው ጦርነት እና የዓለም ፖለቲካን በማካተት የጻፉትን ጠቅልሎ የያዘ ነው።
ማጣቀሻ
ለማስተካከል- ናሽናል ቢብሊዮግራፊ ቡድን፣ መዝገበ ህትመት ዳሰሳ፣ ቅፅ 25፣ ቁጥር 5፣ 2000 ዓ.ም.፣ ገፅ 15 Archived ጁላይ 20, 2011 at the Wayback Machine
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |