አሪያሪ
የማዳጋስካር ብሄራዊ መገበያያ ገንዘብ
አሪያሪ የማዳጋስካር ብሔራዊ ገንዘብ ሲሆን አንድ አሪያሪ በ አምሥት ኢራይምቢላንጃ ይመነዘራል
ማዳጋስካር ከፈረንሳይ ቅኝ ግዛትነት ዘመን ጀምሮ የምትጠቀምበትን የ'ማላጋስይ ፍራንክ'፣ በ፲፱፻፺፰ ዓ.ም. በ አንድ የማላጋሲ ፍራንክ ወደ አንድ ኢራይምቢላንጃ ኂሣብ ቀየረችው።
ሳንቲሞች
ለማስተካከልበስርጭት ላይ የዋሉት ሳንቲሞች፦
አንድ ኢራይምቢራንጃ አንድ፣ ሁለት፣ አራት፣ አምሥት፣ አሥር፣ ሃያ እና አምሣ አሪያሪ
የባንክ ወረቀቶች
ለማስተካከልመቶ፣ ሁለት መቶ፣ አምሥት መቶ፣ ሺህ፣ ሁለት ሺህ፣ አምሥት ሺህ እና አሥር ሺህ አሪያሪ የባንክ ወረቀት ገንዘቦች ስርጭትና ጥቅም ላይ ውለዋል።
ምንጭ
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ) http://www.africaprofile.com/madagascar-currency.html Archived ኦክቶበር 11, 2008 at the Wayback Machine