አማርኛ እንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት 1833

በ1833 ዓ.ም. በቄሱ ቻርለስ ዊሊየም ኢዘንበርግለንደንእንግሊዝ የታተመው የአማርኛእንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት ከጎን ይታያል። መጽሐፉ፣ በመጀመሪያ ክፍሉ አማርኛን ወደ እንግሊዝኛ ሲተረጉም በሁለተኛ ክፍሉ መልሶ እንግሊዝኛን ወደ አማርኛ ይተረጉማል።

የሚያዩት ገጽ ላይ ወይም እዚህ ላይ [1] በመጫን ማግኘት ይችላሉ