ናሆም ሪከርድስ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ስቱዲዮ ተቋም ሲሆን እኤአ በየካቲት 4 2000 በኤልያስ ፍቅሩ የተመሰረተ ነው። የመጀመሪያው ስቱድዮ በ ኮሮና ኒው ዮርክ የነበረ ሲሆን አሁን ወደ ዋሺንግተን ዲሲ ከ2005 ዓም ጀምሮ ያለ ነው። ናሆም ሪከርድስ ለአስርት አምታት የኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ የመራ ያለ ብቸኛ ተቋም ነው።[1][2]

ዋቢ ምንጭ

ለማስተካከል
  1. ^ https://www.discogs.com/label/1253753-Nahom-Records-Inc#:~:text=Profile%3A,services%20all%20around%20the%20world.
  2. ^ https://www.avid.wiki/Nahom_Records#:~:text=Nahom%20Records%20Inc.%20is%20an,the%20music%20industry%20of%20Ethiopia.