ነጭ አባይአፍሪካ ውስጥ የሚገኝ ወንዝ ሲሆን የናይል ወንዝ አንዱ ምንጭ ነው (ሌላው ጥቁር አባይ ወንዝ ነው)። ከቪክቶሪያ ሐይቅ ይጀምራል። ይህ ወንዝ ከድሮ ጅምሮ

ነጭ (በነጭ) እና ጥቁር (በሰማያዊ) አባዮች
ሲፈስ የኖረ ነው። ይህም 7500 አመት በላይ የቆየ ነው።