ነገረኛ ሰው ከቤቱ አይሞትምአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

በሌላ ሰው እጅ ይሞታል ለማለት ነው።