ነብር ቢያንቀላፋ ዝንጀሮ ጎበኘው

ነብር ቢያንቀላፋ ዝንጀሮ ጎበኘውአማርኛ ምሳሌ ነው።

የንቃትን አስፈላጊነት የሚያሳይ። ያልነቃ ነብር በዝንጀሮ እንደሚጠቃ ያሳያል።