ችግር ለወዳጅ ሲያዋዩት ይቀላል

ትርጉሙ፦ ችግርን ለብቻ ከመያዝ ይልቅ ለሌሎች ማዋየት ይችግሩን ክብደት ያቃልላል ።