ቻርሊ ቻፕሊን
ሰር ቻርልስ ስፔንሰር "ቻርሊ" ቻፕሊን (፲፰፻፹ – ፲፱፻፷፱) የነበር ታዋቂ የእንግሊዝ አገር የፊልም ተዋናይ፣ እና አቀናባሪ ነበር። ቻርሊ ቻፕሊን በተለይ ታዋቂ የነበረው ከአንደኛው የዓለም ጦርነት በፊት፣ ፊሞች ያለ ድምጽ በሚሰሩበት ዘመን ነበር።
ቻርሊ ከ፭ ዓመቱ ጀምሮ ለሚቀጥሉት ፸ ዓመታት በተዋናይነት አገልግሏል። በነዚህ ዘመናት በጣም ታዋቂነትን ያገኘው "ትራምፕ" የሚለውን ገጸ ባህርይ ተላብሶ የተሳተፈባቸው ፍሊሞቹ ናቸው። "ትራምፕ" እሚታወቀው በጥሩ ምግባሩ እና ኮት፣ ሰፋፊ ሱሪዎች፣ ረጅም ጫማዎች እና ጥቁር ኮፊያ በማድረጉ ነው።
ሰር ቻርልስ ስፔንሰር "ቻርሊ" ቻፕሊን የልጅነት ጊዜው እጅግ ከባድና ፈተና የበዛበት ነበር። ባልቴትና በሽተኛ(የጭንቅላት እጥ) የሆነችውን እናቱን የማስታመም ኃላፊነት በጫንቃው ላይ ነበረና።
የቻርሊ ቻፕሊን ፊልሞች ዝርዝር
ለማስተካከል- 1914: Making a Living
- 1916: The Floorwalker
- 1916: The Fireman
- 1916: The Vagabond
- 1916: One A.M.
- 1916: The Count
- 1916: The Pawnshop
- 1916: Behind the Screen
- 1916: The Rink
- 1917: Easy Street
- 1917: The Cure
- 1917: The Immigrant
- 1917: The Adventurer
- 1918: A Dog's Life
- 1918: The Bond
- 1918: Shoulder Arms
- 1919: Sunny side
- 1919: A Day's Pleasure
- 1921: The Kid
- 1921: The Idle Class
- 1922: Pay Day
- 1923: The Pilgrim
- 1925: The Gold Rush
- 1928: The Circus
- 1931: City Lights
- 1936: Modern Times
- 1940: The Great Dictator
- 1947: Monsieur Verdure
- 1952: Limelight
- 1957: A King in New York