ቺምቦራዞ
ቺምቦራዞ | |
---|---|
ቺምቦራዞ ከደቡብ ምሥራቅ ሲታይ | |
ከፍታ | 6,267 ሜ |
ሀገር ወይም ክልል | ኢኩዋዶር |
የተራሮች ሰንሰለት ስም | አንዴስ፣ የምዕራብ ኮርዲሌራ |
አቀማመጥ | 01°28′ ደቡብ ኬክሮስ እና 78°49′ ምዕራብ ኬንትሮስ |
የቶፖግራፊ ካርታ | IGM, CT-ÑIV-C1 |
አይነት | ስትራቶቮልካኖ |
የድንጋይ ዕድሜ | ፓሌዎሴን ዘመን የተቀረጸ |
የመጨረሻ ፍንዳታ | 640 እ.ኤ.አ. ± 500 አመታት |
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሰው | በ1880 እ.ኤ.አ. በኤድዋርድ ዊምፐር በካረል ጥቆማ ተመርቶ |
ቀላሉ መውጫ | የበረዶ ማውጫ ዘዴዎች በመጠቀም |
የተኛው ስትራቶቮልካኖ ቺምቦራዞ (Chimborazo) የኢኩዋዶር ታላቁ ተራራ ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |