ቸርነት ጉግሳ በሻህ (መስከረም 13 ቀን 1999 ተወለደ) ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን ለኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለብ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጫዋች ሆኖ ይጫወታል። [1]

  1. ^ Strack-Zimmermann, Benjamin. "Chernet Gugesa (Player)" (በen).