ቶታል ስቴሽን
በሰርቬዪንግ እና ግንባታ ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውል ኤሌክትሮ-ኦፕቲካል መሳሪያ
ቶታል ስቴሽን እንደ ቴዎዶላይት ያለ የኤሌክትሪክ ጨረርን በመጠቀም ርቀትንና አንግልን ለመለካት የሚያስችል እንዲሁም ልኬትን በኤልክሮኒክ መርጃ መልክ የሚያስቀምጥ መሳሪያ ነው።