ትሪፑረ በምሥራቅ የምትገኝ የሕንድ ክፍላገር ናት። በ1941 ዓም ከሕንድ ጋር ከተባበረ በፊት፣ ነጻ አገር የትሪፑረ መንግሥት ሆኖ ነበር።

ትሪፑረ በሕንድ