ትምህርት ከሚሉት ነቀርሳ ኤድስ ከሚሉት በሽታ ያውጣን

ትምህርት ከሚሉት ነቀርሳ ኤድስ ከሚሉት በሽታ ያውጣንአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ምንም ጥቅም የሌለው፣ በአልተማሩ ሰዎች የሚንገር፣ ሂወታቸውን ወደ ባሰ ድንቁርና የሚከት የቀልድና የቧልት አባባል።