ቴዎብሰታቅዱስ ጊዮርጊስ እናት ናት። በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያን ልማድና ትምህርት ከፍልስጥኤም ነበረች፣ ልጇም ሲያድግ እርስዋና አባቱ የቀጴዶቅያ አለቃ አናስታስዮስ አርፈው ነበር። በሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቶያን ልማድ ግን የወላጆቹ ስሞች ጌሮንቲዩስ እና ፖሊክሮኒያ ተባሉ።