ቴል አቪቭእስራኤል ከተማ ነው። ለትንሽ ጊዜ በ1948 እ.ኤ.አ. የእስራኤል ሽግግር መንግሥት ዋና ከተማ ነበረ። በ1949 እ.ኤ.አ. እስራኤል ኢየሩሳሌም ዋና ከተማ አደረገች። ሆኖም አብዛኛው አገራት ይህን በሙሉ ሳይቀበሉ ኤምባሲዎቻቸው እስካሁን የሚገኙ በቴል አቪቭ ነው።

ቴል አቪቭ