ታጅ ማሃል
ታጅ ማሃል ताज महल ህንድ አገር ውስጥ አግራ ከተማ የሚገኝ በዩጻድ አህመድ ላሃውሪ በተባለ ስነ-ህንጻ አዋቂ አቅድ እየተመራ ከ1632 እስከ 1653 ባለው ጊዜ ውስጥ የተሰራ በውበቱ የተደነቀ ህንጻ ነው። ሕንጻው የህንድን ፋርስን እና የእስልምናን ስነ-ህንጻ አዋህዶ የሚገኝ ነው። የቦታው ግልጋሎት እንደ መቃብርነት ሲሆን የተሰራው በሙጋሉ መሪ ሻህ ጃህን ለሶስተኛ ሚስቱ ሙምታዝ ማሃል መታሰቢያነት/መቃብር ነበር።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |