የቻይና ሪፐብሊክ (ቻይንኛ፦ 中華民國 /ጆንግኋ ሚንጐ/ በእስያ የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማው ታይፔ ነው። ግዛቱ አሁን የታይዋን ደሴት አካባቢ ብቻ ሲሆን ከዓለም መንግሥታት 21 አገሮች ብቻ ከቻይና ሬፐብሊክ ጋራ ዲፕሎማቲካዊ ግንኙነት አላቸው።

የቻይና ሪፐብሊክ
ለቻይና ሪፐብሊክ (ታይዋን) መንግሥት ተቀባይነት የሚስጡት አገራት