ታሪክና ምሳሌ ፩ በከበደ ሚካኤል ከተደረሱት ሁለት ክፍል ታሪክና ምሳሌ መጽሃፎች የመጀመሪያው ክፍል ነው። መጽሃፉ ስለ ሃገርና ቀን ተቀን አኗኗር ዘይቤወች ምክሮችን በምሳሌ የሚያቀርብ ነው። [1]