ታላቁ ገዳቢ ተሬ (እንግሊዝኛ፦ Great Barrier Reef) በአውስትራሊያ አጠገብ በውቅያኖስ የሚገኝ ታላቅ የዛጎል ድንጋይ ተሬ (ሪፍ) ነው። ብዙ አይነት የባሕር ሕይወቶች ይገኙበታል።

ታላቁ ገዳቢ ተሬ በአውስትራሊያ ስሜን-ምሥራቅ ዳር አጠገብ