ታላቁ አክባር (1535-1598 ዓም) ከ1548 እስከ 1598 ዓም ድረስ የሙጋል መንግሥት (እስላማዊ በአሁኑ ሕንድ አገር) ሦስተኛ ንጉሥ ነበር።

በሕይወቱ ዘመን የተሠራ የአክባር ስዕል