ተሰው አለሁ ብዬ ከጅብ ጋር ተዳብዬ

ተሰው አለሁ ብዬ ከጅብ ጋር ተዳብዬአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

መጥፎ ጓደኛ ሲያጋጣም ያን ሁኔታ ለመግለጽ