ተርጅናና ተሞት ቢሸሹ አያመልጡ

ተርጅናና ተሞት ቢሸሹ አያመልጡአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

እርጅናና ሞት ለሁሉም የማይቀሩ ናቸው