ተረቴን መልስ አፌን በዳቦ አብስ

ተረቴን መልስ አፌን በዳቦ አብስአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ተረት ተተርቶ ሲያበቃ አዳማጭም ሌላ ተረት በማቅረብ እንዲሳተፍ የሚጋብዝ አባባል