ክቡር ደጃዝማች ኃብተስላሴ በላይነህ በተጉለት እና ቡልጋ አውራጃ በከሰም ወረዳ ልዩ ስሙ ውቢት በሚባለው ስፍራ ከታወቁት አባታቸው ከ አቶ በላይነህ ቢተውልኝ እና ከእናታቸው ወ/ሮ ማናለብሽ በድሉ መስከረም

ደጃዝማች ኃብተስላሴ በላይነህ
አርበኛ
የትውልድ ቦታ ቡልጋ ልዩ ቦታው ውቢት
ዜግነት ኢትዮጵያ