ቭላዲሚር ቭላዲሚሮቪች ፑቲን ፬ኛ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ናቸው።

ቭላዲሚር ፑቲን

የሩሲያ ስለላ ድርጅት(KGB) አባል ነበሩ