ቭላንደርኛ (Vlaemsch) የሆላንድኛ ቀበሌኛ ነው። በተለይ የሚናገርበት በምዕራብ ቤልጅግ ሲሆን ስፍራው በትንሽ ጎረቤት ክፍል ከምዕራብ ሆላንድና ከስሜን ፈረንሣይ ይሸፍናል። በቤልጅግ ውስጥ 1.05 ሚሊዮን፤ በሆላንድም 90,000፤ በፈረንሣይም 20,000 ተናጋሪዎች አሉት።

ምዕራብ ቭላንደርኛ የሚናገርበት ዙርያ በቤልጅግና በፈረንሳይ

ቭላንደርኛ በምዕራብ ቭላንደርኛ እና በምሥራቅ ቭላንደርኛ ቀበሌኞች ይለያል።

Commons-logo.svg
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ West Flemish language የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።

ዋቢ ድረገጽEdit