የጨረር ጥላ
(ከቬክተር ጥላ የተዛወረ)
ጨረር ጥላ ማለት ያንድ ጨረር (ቬክተር) ጥላ በሌላ ጨረር ላይ ቀጥታ ሲያርፍ የሚፈጥረውን ጥላ ያመለክታል። ስለሆነም የጨረር ጥላ በ ነጥብ ብዜት ይገለጻል።
ጨረር እና ቢሰጡን, ጨረር ጨረር ጥላ በ ላይ () ከጨረር ጋር አንድ አይነት አቅጣጫ ሲኖረው መጠኑ እንዲህ ይሰላል :
ከዚህ ተነስተን የነጥብ ብዜት ጸባያትን በመጠም የጨረር ጥላውን እንዲህ እናገኛለን
እንግዲህ የጨረር ጥላን ዋና ቀመር እንዲህ እናገኛለን
ምሳሌ
ለማስተካከልሁለት ጨረሮች A = <3, -5, 2> እና B = <7,1,-2> ቢሰጡ፣ ቬክተር A በB ላይ የሚያጠላውን የጨረር ጥላ ፈልግ?