ቬኔትኛ በስሜን-ምሥራቅ ጣልያን አገር በቬኒስ ከተማ አቅራቢያ የሚነገር የጣልያንኛ ቀበሌኛ ወይም ዘመድ ነው። ከ2 ሚሊዮን ተናጋሪዎች በላይ አሉ።

ቬኔትኛ የሚነገርበት ሥፍራ (ሐምራዊ)