ቪ ኤች ዲ ኤል
(ከቪ ኤች ዲ ል የተዛወረ)
VHDL (VHSIC hardware description language; VHSIC: very-high-speed integrated circuit) ማለት ተጨባጩን የኮምፒውተር ክፍል የምንገልጽበት ቋንቋ ሲሆን በቀላሉ በኤሌክትሮኒክስ ለመተለም እንዲያስችል የዲጂታል ኤለክትሮኒክ እቅወችን፣ አንድ አንድ ጊዜም ዲጂታሉን ከአናሎጉ ጋር ደብለቅ አድርገን ለኤፍፒጂኤ እና ለተዋሃዱ ሰርኪዩቶች ስራ የምንተልምበት መሳሪያ ነው።