ቦንጋ የ[ደቡብ ምእራብ[ኢትዮጵያ]] ከተማ ነው። በከፋ ዞን ይገኛል።

ቦንጋ በ490 ዓመት የተመሠረተች ከተማ ሲሆን ባሁኑ የአፍሪካ ቀንድ ላይ የሚገኝ ውብ ከተማ ነች ለዓለም coffee arabica መገኛና ጥብቅ ደኖቿን ያበረከችም እንቁ ማራኪ የዱር አራዊቶችም አሉዓት ምርቶችን ለገበያ ታቀርባለች፦ ቡና፣ማር፣ቅቤ....