ቦስኒያኛ (/ቦሳንስኪ/) በተለይ በቦስኒያ የሚነገር እንደ ሰርብኛና እንደ ክሮኤሽኛ የሚመስል የሰርቦ-ክሮኤሽኛ ቀበሌኛ ነው። በላቲን ጽሕፈት ይጻፋል።

ቦስንኛ (አረንጓዴ) የምነገርበት አገሮች።


ቦስንኛ በጥንት ቂርሎስ ቦስንኛ ፊደል፣ ላቲን ጽሕፈት፣ አረብኛ ጽሕፈት


Wikipedia
Wikipedia