ቦሎኛ (ጣልያንኛ፦ Bologna) የጣልያን ከተማና የኤሚሊያ-ሮማኛ ክፍላገር መቀመጫ ነው።

ቦሎኛ
Bologna
ክፍላገር ኤሚሊያ-ሮማኛ
ከፍታ 54 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 387,554
ቦሎኛ is located in Italy
{{{alt}}}
ቦሎኛ

44°30′ ሰሜን ኬክሮስ እና 11°21′ ምሥራቅ ኬንትሮስ