ቃኼብርቱካን ሚዴቅሳ ፡ ታዋቂ የኢትዮጵያ ፖለቲከኛ ፡ ቅንጅት ለሰላምና ዴሞክራሲ ለተባለው ተቃዋሚ ድርጅት ምክትል ሊቀመንበር ናቸው። በአሁኑ ወቅት እንደገና በተቀሰቀሰ የፖለቲካ ቁርሾ የኢሃዲግ መንግስት መልሶ ወህኒ አሰገብቶአችዋል

Birtukan Mideksa appointed as President of National Electoral Board of Ethiopia (November 2018)