ብረቶንኛ (Brezhoneg ብረዦነግ) በፈረንሣይ የሚናገር ቋንቋ ነው። ቋንቋው የኬልቲክ ቋንቋዎች ቤተሰብ አባል ነው።

Wikipedia
Wikipedia