ብሩክሴል ከተማ
(ከብረስልስ የተዛወረ)
ብሩክሴል ወይም ብራስልስ (Bruxelles / Brussel) የቤልጅክ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 1,769,500 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 50°50′ ሰሜን ኬክሮስ እና 04°21′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
የብሩክሴል ትርጉም 'የአሮንቃ ቤት' ሲሆን መጀመርያው ቤተ ክርስቲያን በኤጲስ ቆፖሱ ቅዱስ ጋውጌሪኩስ በ572 ዓ.ም. ተሰርቶ ነበር።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |