ቤናዚር ቡቶ (ስንድኛ፦ بينظير ڀُٽو ) 1945-2000 ዓም ከ1980 እስከ 1982 ዓም እና እንደገና ከ1986 እስከ 1989 ዓም ድረስ የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ነበረች።

ቤናዚር ቡቶ በ1997 ዓም

ይህ መጀመርያ ጊዜ በታሪክ የእስልምና መንግሥት በሴት መሪ የተመራ ነበር።